724 እንተባበር

ይህ መተግበሪያ በባለሞያዎች ተገቢ ቁጥጥር እየተደገፈ በሐኪም የታዘዘልንን መድሃኒት ከፋርማሲ ለመግዛት በበጎ ፈቃደኝነት እርስ በእርሳችን በገንዘብ የምንደጋገፍበት መድረክ ነው። መተግበሪያውን ሲጠቀሙ በኃላፊነት ይጠቀሙ።

7ቱንም ቀናት 24 ሰዓታት በግልጽ እንረዳዳ።